ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ሚያዝያ እና ግንቦት:- መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች፤ ሰኔ:- የቤተሰብ ደስታ፤ ሐምሌ እና ነሐሴ:- ብሮሹሮች።
◼ የጉባኤ ጸሐፊዎች የዘወትር አቅኚነት አገልግሎት ማመልከቻ ቅጽ (S-205-AM) እና የረዳት አቅኚነት አገልግሎት ማመልከቻ ቅጽ (S-205b-AM) በበቂ መጠን ሊኖራቸው ይገባል። እነዚህ ቅጾች እንዲላኩላችሁ በጽሑፍ ማዘዣ ቅጽ (S-14-AM) መጠየቅ ይቻላል። ቢያንስ ለአንድ ዓመት የሚበቃ ይኑራችሁ። የዘወትር አቅኚነት አገልግሎት ማመልከቻ ቅጾችን ወደ ቅርንጫፍ ቢሮው ከመላካችሁ በፊት በሚገባ መሞላታቸውን አረጋግጡ።