ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ሐምሌና ነሐሴ:- ብሮሹሮች፤ መስከረም:- የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ጥቅምት:- መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች።
◼ ከመስከረም ጀምሮ የወረዳ የበላይ ተመልካቾች የሚሰጡት የሕዝብ ንግግር “በአምላክ ዘንድ ያላችሁ አቋም ምን ዓይነት ነው?” የሚል ይሆናል።
◼ ከጥር 8, 2007 ጀምሮ በጉባኤ የመጽሐፍ ጥናት ላይ የሚጠናው ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል! የተባለው መጽሐፍ ይሆናል።