የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 8/07 ገጽ 7
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2007
የመንግሥት አገልግሎታችን—2007
km 8/07 ገጽ 7

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ነሐሴ:- ብሮሹሮች፤ መስከረም:- ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ጥቅምት:- መጽሔቶችና ትራክት ቁጥር 27 (መከራና ሥቃይ ሁሉ በቅርቡ ይወገዳል!)፤ ኅዳር:- ነቅተህ ጠብቅ!

◼ መስከረም ወር አምስት ቅዳሜና እሁዶች ስለሚኖሩት ረዳት አቅኚ ለመሆን አመቺ ነው።

◼ ጉባኤዎች በሚቀጥለው ወር በሚልኩት የጽሑፍ ማዘዣ ቅጽ ላይ የ2008 የይሖዋ ምሥክሮች የቀን መቁጠሪያ፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2008 እና የ2008 የይሖዋ ምሥክሮች የዓመት መጽሐፍ ማዘዝ ይኖርባቸዋል።

◼ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2008 የተባለውን ቡክሌት በአማርኛ፣ በትግርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች ማግኘት ይቻላል።

◼ ሽማግሌዎች የመመለስ ዝንባሌ ያላቸውን የተወገዱ ወይም ራሳቸውን ያገለሉ ግለሰቦችን በተመለከተ በሚያዝያ 15, 1991 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 21-23 ላይ የተሰጡትን መመሪያዎች እንዲሠሩባቸው ልናስታውሳቸው እንወዳለን።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች:- እንግሊዝኛ:- ከታላቁ አስተማሪ ተማሩ በሲዲ፣ በሲዲ የተዘጋጁ ድራማዎች (ቢዌር ኦቭ ሉዚንግ ፌይዝ ባይ ድሮዊንግ አዌይ ፍሮም ጀሆቫ፣ ኪፕ ዩር አይ ሲምፕል፣ ዱዊንግ ዋት ኢዝ ራይት ኢን ጀሆቫስ አይስ፣ ዋይ ሪስፔክት ቲኦክራቲክ አሬይንጂመንትስ።)

◼ በድጋሚ የደረሱን ጽሑፎች:- አማርኛ:- ነቅተህ ጠብቅ!፤ እንግሊዝኛ:- ፕሮክሌመርስ፣ ኮንኮርዳንስ፣ ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፣ አንሲን ስፒሪትስ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ጀሆቫስ ዴይ፣ በቲኦክራሲያዊ አገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና ተጠቀም፣ የመጠበቂያ ግንብ ጽሑፎች ማውጫ 1930-1986፣ የመጠበቂያ ግንብ ጽሑፎች ማውጫ 2001-2005፤ ፈረንሳይኛ:- ክርኤተር፤ ኦሮምኛ:- አምላክ ከእኛ የሚፈልገው፣ ነቅተህ ጠብቅ!፤ ትግርኛ:- አምላክ ከእኛ የሚፈልገው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ