የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/07 ገጽ 5
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2007
የመንግሥት አገልግሎታችን—2007
km 12/07 ገጽ 5

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች:- ታኅሣሥ:- ታላቅ ሰው ወይም ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ጥር:- እውቀት ወይም ነቅተህ ጠብቅ!፤ የካቲት:- ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? መጋቢት:- ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

◼ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ የወከለው አንድ ወንድም የመስከረምን፣ የጥቅምትንና የኅዳርን የጉባኤ ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። የሒሳብ ምርመራውን አንድ ሰው ብቻ በተከታታይ ማድረግ አይኖርበትም። የሒሳብ ምርመራው ውጤት የሚቀጥለው የሒሳብ ሪፖርት ከቀረበ በኋላ ለጉባኤው መነበብ አለበት።—ለጉባኤ ሒሳብ አያያዝ የወጣ መመሪያ (S-27) የሚለውን ተመልከት።

◼ ከዓለም አቀፉ የመጠበቂያ ግንብ የጥናት ፕሮግራም ጋር እኩል ለመሆን ሲባል በአማርኛ ቋንቋ የሚካሄዱ ጉባኤዎች በመጽሐፍ ጥናት ፕሮግራማቸው ላይ የሚከተለውን ማስተካከያ ማድረግ አለባቸው።

ከኅዳር 26 እስከ ታኅሣሥ 2:- የጥቅምት 15 መጠበቂያ ግንብ የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ

ከታኅሣሥ 3 እስከ ታኅሣሥ 9:- የጥቅምት 15 መጠበቂያ ግንብ ሁለተኛው የጥናት ርዕስ

ከታኅሣሥ 10 እስከ ታኅሣሥ 16:- የኅዳር 1 መጠበቂያ ግንብ የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ

ከታኅሣሥ 17 እስከ ታኅሣሥ 23:- የኅዳር 1 መጠበቂያ ግንብ ሁለተኛው የጥናት ርዕስ

ከታኅሣሥ 24 እስከ ታኅሣሥ 30:- የኅዳር 15 መጠበቂያ ግንብ የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ

uከታኅሣሥ 31 እስከ ጥር 6:- የኅዳር 15 መጠበቂያ ግንብ ሁለተኛው የጥናት ርዕስ

ከጥር 7, 2008 ጀምሮ ራእይ ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል! የተባለው መጽሐፍ ከተቋረጠበት ማለትም ከገጽ 175 (ምዕራፍ 26 አንቀጽ 12) ጀምሮ ያለው ይቀጥላል። ከዚያ በኋላ ያሉት የጥናት ፕሮግራሞች ስድስት ሳምንት ያህል ወደኋላ ስለሚቀሩ በፕሮግራሙ ላይ ማስተካከያ ማድረግ ያስፈልጋል።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች:- አማርኛ:- ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2008፤ እንግሊዝኛ:- ካም ቢ ማይ ፎሎወር፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2008፣ የ2008 የቀን መቁጠሪያ፣ ኖ ብለድ በዲቪዲ፣ ሼር ጉድ ኒውስ እና ሆል አሶስዬሽን ኦቭ ብራዘርስ በዲቪዲ፤ ኦሮምኛ:- ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2008፤ ትግርኛ:- መጥተህ ተከተለኝ፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2008፤ ወላይትኛ:- የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፣ የአምላክ ወዳጅ።

◼ በድጋሚ የደረሱን ጽሑፎች:- አማርኛ:- የተደራጀ ሕዝብ፣ መለኮታዊው ስም፣ የአምላክ ወዳጅ፣ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ፣ የሕይወት ዓላማ፣ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው፣ የሙታን መናፍስት፣ ሥላሴ፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት፣ የውይይት አርዕስት፣ T-15 (ሰላም በሰፈነበት አዲስ ዓለም ውስጥ የሚገኝ ሕይወት)፣ እውነተኛ ጓደኞች (በቪዲዮ ካሴት)፤ እንግሊዝኛ:- ክርኤተር፣ የወጣቶች ጥያቄ፣ የመንግሥቱ ጣዕመ ዜማዎች ቁጥር 4 በሲዲ፣ የይሖዋ ስም (ድራማ) በሲዲ፣ እውነተኛ ጓደኞች በዲቪዲ፤ ፈረንሳይኛ:- ክርኤተር፣ ራእይ፣ አምላክን አምልክ፣ መጽሐፍ ቅዱስ (bi-12)፤ ኦሮምኛ:- የአምላክ ወዳጅ፣ T-13 (መጽሐፍ ቅዱስን ማመን የሚችሉት ለምንድን ነው?)፤ ትግርኛ:- የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ T-21 (በቤተሰብ ኑሮ ተደሰት)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ