የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 9/08 ገጽ 3
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2008
የመንግሥት አገልግሎታችን—2008
km 9/08 ገጽ 3

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ጥቅምት፦ መጽሔቶች እና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ? (ትራክት ቁ. 26)፤ ኅዳር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? እንዲሁም ታኅሣሥ፦ ታላቅ ሰው ወይም ከታላቁ አስተማሪ ተማር።

◼ የኅዳር ወር አምስት ቅዳሜና እሁዶች ስላሉት ረዳት አቅኚ ለመሆን አመቺ ነው።

◼ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ የወከለው አንድ ወንድም የሰኔን፣ የሐምሌንና የነሐሴን የጉባኤ ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። የሒሳብ ምርመራውን አንድ ሰው ብቻ በተከታታይ ማድረግ አይኖርበትም። የሒሳብ ምርመራው ውጤት የሚቀጥለው የሒሳብ ሪፖርት ከቀረበ በኋላ ለጉባኤው መነበብ አለበት።—ስለ ጉባኤ ሒሳብ አያያዝ የተሰጡ መመሪያዎች (S-27) የሚለውን ተመልከት።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ በሲዲ፦ ዎርኒግ ኤግዛምፕልስ (ድራማ)፣ ጅሆቫ ዴሊቨርስ (ድራማ)፣ ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ የቤተሰብ ደስታ፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት። በዲቪዲ፦ ስታንድ ፈርም፤ በኤምፒ3፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ የቤተሰብ ደስታ፣ ታላቅ ሰው፣ ከታላቁ አስተማሪ ተማር፣ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው፣ ሳትስፋይንግ ላይፍ፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት፣ የመንግሥቱ ጣዕመ ዜማዎች።

◼ በድጋሚ የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ ትራክት ቁ. 13, 14, 16፤ ኦሮምኛ፦ ትራክት ቁ. 15፤ እንግሊዝኛ፦ የአዲስ ዓለም ትርጉም (bi-12)፣ የውዳሴ መዝሙር (ትንሹ)፤ ፈረንሳይኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፣ የይሖዋ ምሥክሮችና ትምህርት፣ የይሖዋ ምሥክሮች—እነማን ናቸው?፣ ማውጫ 2001-2005።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ