የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/09 ገጽ 1
  • ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 1/09 ገጽ 1

ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 70 (162)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 9 አን. 10-18

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፍጥረት 6-10

ቁ. 1፦ ዘፍጥረት 9:1-17

ቁ. 2፦ በአምላክ ማመንን አስመልክቶ ለሚነሱ የተቃውሞ ሐሳቦች ምላሽ መስጠት (rs ገጽ 151 አን. 1 እስከ ገጽ 152 አን. 1)

ቁ. 3፦ ከሚወደን አምላክ የተላከ ደብዳቤ (lr ምዕ. 2)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 83 (187)

5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ በአገልግሎታችን አዎንታዊ አመለካከት መያዝ ያለው ጥቅም። ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ኢየሱስ በአገልግሎት ላይ የሚያገኛቸውን ሰዎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በጎች አድርጎ ይመለከታቸው ነበር፤ በመሆኑም አዎንታዊ አመለካከት በመያዝ ረገድ ጥሩ ምሳሌ ይሆነናል። (ማቴ. 9:36-38) ሐናንያ መጀመሪያ ላይ ወደ ሳኦል ለመሄድ አቅማምቶ የነበረ ቢሆንም በኋላ ግን አመለካከቱን እንዲለውጥ የረዳው ምንድን ነው? (ሥራ 9:13-15) ሐናንያ ሳኦልን ያነጋገረበት መንገድ አዎንታዊ አመለካከት እንደነበረው የሚያሳየው እንዴት ነው? (ሥራ 9:17) በክልላችን ውስጥ የምናገኛቸውን ሰዎች አዎንታዊ በሆነ መንገድ እንድናነጋግራቸው የሚያነሳሱን ምን ምክንያቶች አሉ? አዎንታዊ አመለካከት መያዛችን በአገልግሎታችን ይበልጥ ውጤታማ እንድንሆን የሚያደርገን እንዴት ነው? በአገልግሎታቸው አዎንታዊ አመለካከት በመያዛቸው ጥሩ ውጤት ላገኙ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች አጠር ያለ ቃለ ምልልስ አድርግላቸው።

10 ደቂቃ፦ ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር የተባለውን መጽሐፍ እንዴት መጠቀም እንችላለን? ማመራመር በተባለው መጽሐፍ ገጽ 7-8 ላይ ተመሥርቶ በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ ወይም በሌላ ሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።

10 ደቂቃ፦ “እንዴት ይሰማሉ?”*

መዝሙር 17 (38)

[የግርጌ ማስታወሻ]

አንድ ደቂቃ በማይሞላ ጊዜ ውስጥ የመግቢያ ሐሳብ ከተናገርክ በኋላ በጥያቄና መልስ አቅርበው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ