ጥር 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ጥር 19 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 86 (193)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፍጥረት 11-16
ቁ. 1፦ ዘፍጥረት 14:1-16
ቁ. 2፦ ሁሉንም ነገሮች የሠራው ፈጣሪ (lr ምዕ. 3)
ቁ. 3፦ ይሖዋ የሚቀርጸን እንዴት ነው? (ኢሳ. 64:8)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 23 (48)
5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች። ከመንግሥት አገልግሎታችን የተመረጡ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ አምላክን ፍራ፣ ትእዛዙንም ጠብቅ። አንድ ሽማግሌ በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 272 እስከ ገጽ 273 አን. 1 ላይ ተመሥርቶ በግለት የሚያቀርበው ንግግር።
10 ደቂቃ፦ በየካቲት ወር የምናበረክታቸው ጽሑፎች። የጽሑፎቹን ይዘት በአጭሩ ከተናገርክ በኋላ አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ “ከአምላክ ፍቅር አትውጡ።”* የመጽሐፉን አንዳንድ ለየት ያሉ ገጽታዎች ተናገር።
መዝሙር 55 (133)
[የግርጌ ማስታወሻ]
አንድ ደቂቃ በማይሞላ ጊዜ ውስጥ የመግቢያ ሐሳብ ከተናገርክ በኋላ በጥያቄና መልስ አቅርበው።