ሚያዝያ 13 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሚያዝያ 13 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 17 (38)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 11-14
ቁ. 1፦ ዘፀአት 12:21-36
ቁ. 2፦ ይቅር ማለት ያለብን ለምንድን ነው? (lr ምዕ. 14)
ቁ. 3፦ ኢየሱስና ሐዋርያቱ ያከናውኑ በነበረው ፈውስና በዘመናችን በሚደረጉት ፈውሶች መካከል ያሉት ልዩነቶች (rs ገጽ 158 አን. 3-6)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 34 (77)
5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ እንዲያጠኑ የምንጋብዝበት ልዩ ቀን በምን ደረጃ ላይ እንዳለ ተናገር። ከክልላችሁ የተገኙ አንድ ወይም ሁለት ተሞክሮዎችን ተናገር።
10 ደቂቃ፦ ስትመሠክሩ በአነጋገራችሁ ዘዴኛ ሁኑ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 197 መጨረሻ አካባቢ በሚገኘው ንዑስ ርዕስ ሥር ያሉትን ሐሳቦች መሠረት በማድረግ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። አንድ አስፋፊ፣ የሚያነጋግረው ሰው በአካባቢው የተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ሲሰነዝር እንዴት መልስ መስጠት እንደሚችል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ “መስበክ በመንፈሳዊ ምንጊዜም ጠንካሮች እንድንሆን ያደርገናል።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 35 (79)