ግንቦት 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ግንቦት 18 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 14 (34)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bh ምዕ. 16 አን. 9-10፤ ተጨማሪ ክፍል ገጽ 221-222
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 30-33
ቁ. 1፦ ዘፀአት 31:1-18
ቁ. 2፦ በመጀመሪያው መቶ ዘመን ለነበሩት ክርስቲያኖች የመፈወስ ችሎታ የተሰጣቸው ለምን ነበር? (rs ገጽ 160 አን. 1 እስከ ገጽ 161 አን. 1)
ቁ. 3፦ ለተደረገልህ ነገር አስታውሰህ ታመሰግናለህ? (lr ምዕ. 18)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 22 (47)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የአምላክ ስም ጽኑ ግምብ ነው። የአገልግሎት ትምህርት ቤት በተባለው መጽሐፍ ገጽ 274 ላይ ከሚገኘው ከሁለተኛው ንዑስ ርዕስ ጀምሮ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ የውጤታማ መግቢያዎች ሦስት ገጽታዎች። ማመራመር በተባለው መጽሐፍ ገጽ 9 አንቀጽ 1 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በአንቀጹ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ በሰኔ የሚበረከተውን ጽሑፍ እንዴት ማስተዋወቅ እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ “ለአገልግሎት ስብሰባ መዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ ውይይት።
መዝሙር 7 (19)