የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 5/09 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 5/09 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ግንቦት፦ መጽሔቶች፤ ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? እና ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች።

◼ በማንኛውም ጊዜ ወደ ሌላ አገር ለመጓዝ ስታስቡ እዚያ በሚደረጉ የጉባኤ፣ የልዩና የወረዳ እንዲሁም የአውራጃ ስብሰባዎች ላይ የመገኘት እቅድ ካላችሁ ስብሰባዎቹ የሚደረጉበትን ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ለማወቅ ጥያቄያችሁን የምትልኩት የዚያን አገር ሥራ በበላይነት ለሚከታተለው ቅርንጫፍ ቢሮ መሆን ይኖርበታል። የቅርንጫፍ ቢሮዎችን አድራሻ በቅርቡ ከወጣው የዓመት መጽሐፍ መጨረሻ ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል።

◼ ጉባኤዎች “ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ!” የተሰኘውን የአውራጃ ስብሰባ ለማድረግ አንድ ሳምንት ሲቀራቸው በሚያደርጉት የአገልግሎት ስብሰባ ላይ የአውራጃ ስብሰባውን በሚመለከት በመንግሥት አገልግሎታችን ላይ በወጡት ምክሮችና ማሳሰቢያዎች ላይ መወያየት ይችላሉ። የአውራጃ ስብሰባውን ካደረጉ ከአንድ ወይም ከሁለት ወር በኋላ ደግሞ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት የሚለውን ክፍል ተጠቅመው አስፋፊዎች ለአገልግሎት ጠቃሚ ሆነው ባገኟቸው ሐሳቦች ላይ ውይይት ማድረግ ይችላሉ።

◼ በአገልግሎት ስብሰባ ላይ መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ የሚለው ክፍል በሚቀርብበት ሳምንት ውይይት የሚደረግባቸው መጽሔቶች የማይደርሱባቸው ጊዜያት ይኖራሉ። እንዲህ ያለ ሁኔታ ሲያጋጥም እባካችሁ በእጃችሁ ላይ በሚገኙ በመጨረሻዎቹ መጽሔቶች ላይ ውይይት አድርጉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ