ሰኔ 8 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሰኔ 8 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 84 (190)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 1-5
ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 4:1-15
ቁ. 2፦ ጉራ መንዛት ይኖርብናል? (lr ምዕ. 21)
ቁ. 3፦ ክርስቲያኖች ሥልጣናቸውን እንዴት መጠቀም ይኖርባቸዋል?
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 44 (105)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ኢየሱስ በአምላክ ዓላማ ውስጥ ያለው ቁልፍ ሚና። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 276 ላይ በሚጀምረው ንዑስ ርዕስ ሥር ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ በሰኔ ወር የምናበረክተው ጽሑፍ። በአገልግሎት ክልላችሁ ውስጥ ጥሩ ውጤት ያስገኘ አንድ አቀራረብ በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። በተጨማሪም ጽሑፎቹን ተጠቅሞ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምሩ እንዴት መጋበዝ እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ “አገልግሎታችን ለአምላክ ያለን ፍቅር ነጸብራቅ ነው።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 5 (10)