የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/09 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 7/09 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች፤ መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ጥቅምት፦ መጽሔቶች።

◼ የነሐሴ ወር አምስት ቅዳሜና እሁዶች ስላሉት ረዳት አቅኚ ለመሆን አመቺ ነው።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ የ2008 የመጠበቂያ ግንብ ጥራዝ፤ ኦሮምኛ፦ የይሖዋ ምሥክሮችና ትምህርት፣ ትራክት፦ ወጣቶች—በሕይወታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል? ሲዳምኛ፦ የሙታን መናፍስት።

◼ በድጋሚ የደረሱን ጽሑፎች፦ የባጅ መያዣ ፕላስቲክ፣ የአገልግሎት ክልል ካርድ መያዣ ፕላስቲክ፤ እንግሊዝኛ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ካም ቢ ማይ ፎሎወር፣ ትራክት፦ ሮድ ቱ ፓራዳይዝ፣ በደም ምትክ የሚሰጡ ሕክምናዎች—ተከታታይ ጥናታዊ ፊልም በዲቪዲ፤ ኑዌር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ኦሮምኛ፦ ትራክቶች ቁ. 15 (ሰላም በሰፈነበት አዲስ ዓለም ውስጥ የሚገኝ ሕይወት)፣ ቁ.16 (እናፈቅራቸው የነበሩ ሙታን ምን ተስፋ አላቸው?)፣ ቁ.27 (መከራና ሥቃይ ሁሉ በቅርቡ ይወገዳል!)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ