ነሐሴ 17 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 80 (180)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 1 አን. 10-18፤ በገጽ 13 ላይ የሚገኘው ሣጥን
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 10-13
ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 13:17-33
ቁ. 2፦ ያለብንን ፍርሃት ለማሸነፍ የሚያስችል እርዳታ (lr ምዕ. 30)
ቁ. 3፦ አንደኛ ጴጥሮስ 3:19, 20 ምን ማለት ነው? (rs ገጽ 164 አን. 1)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 12 (32)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ መስበክ። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 92 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 95 አንቀጽ 1 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። የአካል ጉዳት ወይም አይናፋርነት የመሳሰሉ ችግሮች ቢኖሩባቸውም ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ ለሚሰብኩ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ። ያደረጉት ጥረት ምን በረከት አስገኝቶላቸዋል?
15 ደቂቃ፦ “ትምህርት ለመጀመር ተዘጋጅታችኋል?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። ትምህርት ቤት ውስጥ ምሥክርነት በመስጠት ረገድ ለተሳካላቸው አንድ ወይም ሁለት ወጣቶች ቃለ ምልልስ አድርግ። እንዲህ እንዲያደርጉ የረዳቸው ምንድን ነው? አንድ ተሞክሮ እንዲናገሩ አድርግ።
መዝሙር 99 (221)