ነሐሴ 31 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 54 (132)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 2 አን. 12-21፤ በገጽ 24 ላይ የሚገኘው ሣጥን
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 17-21
ቲኦክራሲያዊ አገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 39 (86)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ሰዎች ስለ አንድ ጉዳይ እንዲያመዛዝኑ በመርዳት ስሜታቸውን እንዲገልጹ ማበረታታት የሚቻልበት መንገድ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 237 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 238 አንቀጽ 5 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ከዚህ ርዕስ ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ነጥቦችን በሠርቶ ማሳያ ማቅረብ ይቻላል።
20 ደቂቃ፦ “የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባዎች።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 64 (151)