የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 8/09 ገጽ 10
  • መስከረም 7 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መስከረም 7 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 8/09 ገጽ 10

መስከረም 7 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 51 (127)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 3 አን 1-7፤ በገጽ 29 ላይ የሚገኘው ሣጥን

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 22-25

ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 22:20-35

ቁ. 2፦ ኢየሱስ ጥበቃ ያገኘው እንዴት ነው? (lr ምዕ. 32)

ቁ. 3፦ የ1 ጴጥሮስ 4:6 ትርጉም ምንድን ነው? (rs ገጽ 164 አን. 2)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 94 (212)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ የመጨረሻዎቹን ቀኖች በሚመለከት ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መስጠት። በማመራመር መጽሐፍ ከገጽ 241 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 243 አንቀጽ 1 ድረስ ባሉት ሐሳቦች ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ለአንደኛው ሐሳብ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ “የ2010 የልዩ ስብሰባ ቀን ፕሮግራም።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

10 ደቂቃ፦ የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጎ ማግኘት የሚቻልባቸው ዘዴዎች። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 95 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 96 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። አንድ አስፋፊ ምሥክርነት ለመስጠት የሚያስችሉ አማራጭ መንገዶችን ተጠቅሞ ያገኘውን አንድ ወይም ሁለት ግሩም ተሞክሮ እንዲናገር አሊያም በሠርቶ ማሳያ እንዲያሳይ አድርግ።

መዝሙር 11 (29)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ