የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 8/09 ገጽ 10
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 8/09 ገጽ 10

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ነሐሴ፦ ብሮሹሮች፤ መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ጥቅምት፦ መጽሔቶች፤ ኅዳር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ የ2008 ማውጫ።

◼ በድጋሚ የሚደርሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ ማመራመር፣ ሰብሚሽን፣ ትራክቶች፦ ቁ. 15 (ሰላም በሰፈነበት አዲስ ዓለም ውስጥ የሚገኝ ሕይወት)፣ ወጣቶች።

◼ አንዳንድ ጊዜ አስፋፊዎች ሌሎች ወረዳዎች የወረዳና የልዩ ስብሰባዎች የሚያደርጉበትን ቀን ለማወቅ ስልክ ደውለው ይጠይቃሉ። እንዲህ ያሉትን ጥያቄዎች ለጉባኤያችሁ ጸሐፊ ብታቀርቡ የተሻለ ይሆናል። ጸሐፊው እንደ አስፈላጊነቱ የወረዳ የበላይ ተመልካቹን ወይም ቢሮውን መጠይቅ ይችላል።

◼ በተመሳሳይም አንዳንዶች ስልክ ደውለው በግል ጽሑፍ ለማግኘት ይጠይቃሉ። እንዲህ ያሉትን ጥያቄዎች ለጽሑፍ አገልጋዩ ወይም ለአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ እንድታቀርቡ ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ