ኅዳር 9 የሚጀምር ሳምንት
ኅዳር 9 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 38 (85)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 19-22
ቁ. 1፦ ዘዳግም 22:1-19
ቁ. 2፦ አምላክን ማስደሰት የምንችለው እንዴት ነው? (lr ምዕ. 40)
ቁ. 3፦ አንድ መቶ አርባ አራት ሺዎቹ ከሥጋዊ አይሁዳውያን ብቻ የተውጣጡ ናቸው? (rs ገጽ 167 ከአን. 1-4)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 67 (156)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ጽሑፎችን በማበርከት ረገድ ያለን ድርሻ። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 133 ከአንቀጽ 1-3 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱ አስፋፊ የመንግሥቱን ሀብት በአግባቡ የመጠቀም ኃላፊነት እንዳለበት ጎላ አድርገህ ግለጽ።
20 ደቂቃ፦ “ፍላጎት ላሳዩ ሰዎች ተመላልሶ መጠየቅ አድርጉ—መቼ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንድ አስፋፊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የማስጀመር ግብ ይዞ ተመላልሶ መጠየቅ ሲያደርግ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
መዝሙር 14 (34)