የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/09 ገጽ 2
  • ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 11/09 ገጽ 2

ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት

ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 29 (62)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 5 አን. 16-23

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 23-27

ቁ. 1፦ ዘዳግም 25:1-16

ቁ. 2፦ አምላክን የሚያስደስቱ ልጆች (lr ምዕ. 41)

ቁ. 3፦ ቅዱስ አድርገን ልንመለከታቸው የሚገቡ ነገሮች የትኞቹ ናቸው?

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 62 (146)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ማስተዋል ተጠቅማችሁ የሰዎችን ልብ ለመንካት ጥረት አድርጉ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 258 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 259 አንቀጽ 3 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።

10 ደቂቃ፦ ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች ወደ ይሖዋ ድርጅት ምሯቸው። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 99 ከአንቀጽ 1 እስከ 3 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ከቀረቡት ነጥቦች ውስጥ አንዱን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ “በመንፈስ የጋላችሁ ሁኑ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 7 (19)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ