ኅዳር 23 የሚጀምር ሳምንት
ኅዳር 23 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 78 (175)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ከገጽ 212-214 የሚገኘው ተጨማሪ መረጃ
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 28-31
ቁ. 1፦ ዘዳግም 30:1-14
ቁ. 2፦ ሥራ መሥራት የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? (lr ምዕ. 42)
ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ “እጅግ ብዙ ሕዝብ” ስላላቸው ተስፋ ምን ይላል? (rs ከገጽ 167 አን. 5 እስከ ገጽ 168 አን. 2)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 89 (201)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
5 ደቂቃ፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። በመጽሔቶቹ ውስጥ ከሚገኙት ርዕሶች መካከል በክልላችሁ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ሊማርኩ የሚችሉት የትኞቹ እንደሆኑ ግለጽ። ተሞክሮ ያለው አስፋፊ መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት በማድረግ ረገድ አንድን አዲስ አስፋፊ እንዴት ሊረዳው እንደሚችል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
25 ደቂቃ፦ “የውጭ አገር ቋንቋ ለሚናገሩ ሰዎች መስበክ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በአንቀጽ 4 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ አንድ አስፋፊ የተሰጠውን ሐሳብ በሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርበው አድርግ።
መዝሙር 63 (148)