ኅዳር 30 የሚጀምር ሳምንት
ኅዳር 30 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 78 (175)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 32-34
ቁ. 1፦ ዘዳግም 32:1-21
ቁ. 2፦ “ታላቁ የይሖዋ ቀን” ምንድን ነው? (ሶፎ. 1:14 NW)
ቁ. 3፦ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እነማን ናቸው? (lr ምዕ. 43)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 14 (34)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ በታኅሣሥ ወር የሚበረከተው ጽሑፍ። በተጨማሪም አንድ ቤተሰብ ለመስክ አገልግሎት የሚሆኑ አቀራረቦችን እንዴት እንደሚዘጋጅ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። የቤተሰቡ ራስ በመጀመሪያ የእሱ አቀራረብ ምን እንደሚመስል ካሳየ በኋላ ሌላ የቤተሰቡ አባል በፈቃደኝነት የራሱን አቀራረብ ያሳያል።
10 ደቂቃ፦ “በማንኛውም ጊዜ የይሖዋ ምሥክሮች ነን።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥን። ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።
መዝሙር 1 (3)