ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ኅዳር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ታኅሣሥ፦ ታላቅ ሰው ወይም ከታላቁ አስተማሪ ተማር፤ ጥር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የካቲት፦ ክሪኤተር፣ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?
◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ አረብኛ፦ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፤ እንግሊዝኛ፦ የ2010 የቀን መቁጠሪያ፣ “ካም ቢ ማይ ፎሎወር” በሲዲ፤ ፈረንሳይኛ፦ የ2010 የቀን መቁጠሪያ፤ ኦሮምኛ፦ የሙታን መናፍስት፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት፤ ወላይትኛ፦ ዘ ሮድ ቱ ኤቨርላስቲንግ ላይፍ—ሃቭ ዩ ፋውንድ ኢት?
◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?፣ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች—1፣ የተደራጀ ሕዝብ፣ አምላክን አምልክ፣ በደስታ ኑር፣ የአምላክ ወዳጅ፣ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ፣ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው፤ ትራክት፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ?፤ አረብኛ፦ አዲስ ዓለም ትርጉም (bi-12)፤ እንግሊዝኛ፦ ከታላቁ አስተማሪ ተማር፣ መጽሐፌ፣ ጋይዳንስ፤ ትራክት፦ T-73 (የይሖዋ ምሥክሮች [ለሙስሊሞች])፤ ፈረንሳይኛ፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?፣ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች—2፤ ኦሮምኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ትራክት፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ?