ታኅሣሥ 7 የሚጀምር ሳምንት
ታኅሣሥ 7 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 79 (177)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 6 አን. 10-15፤ በገጽ 67 ላይ የሚገኘው ሣጥን
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢያሱ 1-5
ቁ. 1፦ ኢያሱ 5:1-15
ቁ. 2፦ ጓደኞቻችን አምላክን የሚወዱ መሆን ይኖርባቸዋል (lr ምዕ. 44)
ቁ. 3፦ የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? እንደምንፈልገው የምናሳየውስ እንዴት ነው? (lr ምዕ. 45)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 12 (32)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የአገልግሎት ክልላችንን ለመሸፈን መደራጀት። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 102 እስከ 104 ላይ “የአገልግሎት ክልል” በሚለው ንዑስ ርዕስ ሥር በሚገኙት ስድስት አንቀጾች ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ጉባኤው ምን ዝግጅት እንዳደረገ ለአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ ቃለ መጠይቅ አድርግለት።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ የጠያቂውን አመለካከት ተረዳ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 66 እስከ 68 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።
መዝሙር 52 (129)