ሚያዝያ 12 የሚጀምር ሳምንት
ሚያዝያ 12 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 19-22
ቁ. 1፦ 1 ሳሙኤል 21:1-9
ቁ. 2፦ ይሖዋ ስለሚጠላቸው ነገሮች ምን ሊሰማን ይገባል? (ምሳሌ 6:16-19)
ቁ. 3፦ ከበዓሎች ጋር በተያያዘ ልንመራባቸው የሚገቡ መሠረታዊ ሥርዓቶች የትኞቹ ናቸው? (rs ገጽ 178 አን. 4 እስከ ገጽ 179 አን. 3)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ አድማጮች በጉዳዩ ላይ እንዲያስቡ በማበረታታት ልባቸውን ለመንካት ጥረት አድርጉ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 58 አንቀጽ 3 አንስቶ እስከ ገጽ 59 የመጨረሻ አንቀጽ ድረስ በሚገኘው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
20 ደቂቃ፦ “በምታስተምሩበት ጊዜ አሳማኝ ማስረጃ አቅርቡ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በአንቀጽ 4 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ አንድ አቅኚ በክፍሉ ውስጥ የተጠቀሱትን ሐሳቦች ተጠቅሞ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ አማካኝነት ጥናት ሲያስጀምር የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ አድርግ።