ሚያዝያ 26 የሚጀምር ሳምንት
ሚያዝያ 26 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 26-31
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
5 ደቂቃ፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። አንድ አቅኚ በቅርብ የደረሱትን የመጠበቂያ ግንብ ወይም ንቁ! መጽሔቶች እንዴት እንደሚያበረክት የሚያሳይ ሠርቶ ማሣያ እንዲያቀርብ በማድረግ ክፍሉን ጀምር። በቀሩት ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አድማጮች የትኞቹን ርዕሶች፣ ጥያቄዎችና ጥቅሶች ለመጠቀም እንዳሰቡ ጠይቅ።
8 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
17 ደቂቃ፦ “የአውራጃ ስብሰባ—አስደሳች የአምልኮ ወቅት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።