ሰኔ 14 የሚጀምር ሳምንት
ሰኔ 14 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 14 አን. 15-19፤ በገጽ 167 ላይ የሚገኘው ሣጥን
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ሳሙኤል 22-24
ቁ. 1፦ 2 ሳሙኤል 22:1-20
ቁ. 2፦ ሕጉ ወደ ክርስቶስ የሚያደርስ ሞግዚት ሆኖ ያገለገለው እንዴት ነው? (ገላ. 3:24)
ቁ. 3፦ ቀደም ሲል እንደ ቅዱስ አድርገን እናያቸው ስለነበሩ ምስሎች ምን ሊሰማን ይገባል? (rs ገጽ 186 አን. 5 እስከ ገጽ 187 አን. 2)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ምን አከናውነናል? ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በመታሰቢያው በዓል ሰሞን ላደረገው እንቅስቃሴ ጉባኤውን አመስግንና በዚያ ወቅት ምን እንደተከናወነ ጥቀስ። ረዳት አቅኚ ሆነው ሲያገለግሉ ያገኟቸውን ተሞክሮዎች እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።
10 ደቂቃ፦ ጥሩ አስተማሪ ትምህርቱ ተግባራዊ የሚሆንበትን መንገድ ያስረዳል። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 60 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ “ዓይንህ አጥርቶ የሚያይ ነው?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።