የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 8/10 ገጽ 1
  • ነሐሴ 9 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነሐሴ 9 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ነሐሴ 9 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
km 8/10 ገጽ 1

ነሐሴ 9 የሚጀምር ሳምንት

ነሐሴ 9 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 5

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 17 አን. 11-22

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 21-22

ቁ. 1፦ 1 ነገሥት 22:1-12

ቁ. 2፦ አንድ ሰው በራስ የመመራት ፍላጎቱ ዓለምን እንዲመስል ካደረገው በማን ቁጥጥር ሥር መሆኑ ነው? (rs ገጽ 191 አን. 4-5)

ቁ. 3፦ ኤልያስ የተወው ምሳሌ ስለ ጸሎት ምን ያስተምረናል? (ያዕ. 5:18)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 15

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ዝግመተ ለውጥ በእርግጥ ሳይንሳዊ ነው? በማመራመር መጽሐፍ ከገጽ 121 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 126 አንቀጽ 5 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። አድማጮች በትምህርት ቤት ወይም በሌሎች አጋጣሚዎች ይህን መጽሐፍ ተጠቅመው ያገኙት ተሞክሮ ካለ እንዲናገሩ ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ መንፈሳዊ ግቦችህ ምንድን ናቸው? የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 117 ከአንቀጽ 1 እስከ ምዕራፉ መጨረሻ ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ወላጆቻቸው ወይም ሌሎች ክርስቲያኖች የሙሉ ጊዜ አገልግሎት ግብ እንዲኖራቸው እንዴት እንደረዷቸው እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ “ለክርስቲያን አገልጋዮች የተደረገ ዝግጅት” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። የሚቀጥለው የወረዳ ስብሰባ ቀን የሚታወቅ ከሆነ ተናገር። በቅርብ የተደረገው የወረዳ ስብሰባ እንዴት እንደጠቀማቸው እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።

መዝሙር 20

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ