መስከረም 27 የሚጀምር ሳምንት
መስከረም 27 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ነገሥት 23-25
ቁ. 1፦ 2 ነገሥት 23:1-7
ቁ. 2፦ የይሖዋ ምሥክሮች ከሌሎች ሃይማኖቶች የተለዩ የሚያደርጓቸው እምነቶች ምንድን ናቸው? (rs ገጽ 199 አን. 3 እስከ ገጽ 201 አን. 3)
ቁ. 3፦ እውነተኛ ክርስቲያኖች ብርሃናቸው እንዲበራ ማድረግ የሚችሉት በየትኞቹ መንገዶች ነው? (ማቴ. 5:14-16)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ የጥቅምት ወር መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። በውይይት የሚቀርብ። በአንድ ወይም በሁለት ደቂቃዎች ውስጥ የመጽሔቶቹን ይዘት ከልስ። ከዚያም ሁለት ወይም ሦስት ርዕሰ ትምህርቶችን ምረጥና እነዚህን ርዕሶች ተጠቅሞ መጽሔቶቹን ለማስተዋወቅ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዲሁም የትኛውን ጥቅስ ማንበብ እንደሚችሉ አድማጮችን ጠይቅ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
15 ደቂቃ፦ “በጥቅምት ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር ትችላላችሁ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።