ጥቅምት 18 የሚጀምር ሳምንት
ጥቅምት 18 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ዜና መዋዕል 8-11
ቁ. 1፦ 1 ዜና መዋዕል 11:1-14
ቁ. 2፦ መንፈሱና ሙሽራይቱ “ና” የሚሉት በየትኞቹ መንገዶች ነው? (ራእይ 22:17)
ቁ. 3፦ የይሖዋ ምሥክሮች የእነሱ ሃይማኖት ብቻ ትክክለኛ ነው ብለው ያምናሉ? (rs ገጽ 204 አን. 2-3)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ በአገልግሎት ላይ አድማጮችን ማየት ያለው ጥቅም። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 124 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 125 አንቀጽ 4 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።
20 ደቂቃ፦ “አዲስ የሚበረከት ብሮሹር!” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንቀጽ 1 ላይ ስትወያዩ የብሮሹሩን አንዳንድ ገጽታዎች በአጭሩ ተናገር። አንቀጽ 2 እና 3 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ የናሙና መግቢያዎቹን በመጠቀም ብሮሹሩን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። አንቀጽ 4 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ ደግሞ በተመላልሶ መጠየቅ ወቅት እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።