ኅዳር 15 የሚጀምር ሳምንት
ኅዳር 15 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 4 አን. 33-36 እና ከገጽ 63 እስከ 67 የሚገኘው ሣጥን
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ዜና መዋዕል 26-29
ቁ. 1፦ 1 ዜና መዋዕል 29:10-19
ቁ. 2፦ በይሖዋ ምሥክሮች ትምህርት ላይ ለውጦች የተደረጉት ለምንድን ነው? (rs ገጽ 206 አን. 3)
ቁ. 3፦ አይሁዳውያን በሙሉ ወደ ክርስትና ይለወጣሉ?
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
20 ደቂቃ፦ “መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ታሪክና አስተማማኝ ትንቢት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥን። በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።