ኅዳር 22 የሚጀምር ሳምንት
ኅዳር 22 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 1-5
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 3:1-13
ቁ. 2፦ ከክርስትና ዘመን በፊት ይሖዋ ሰዎች የሚፈጽሙትን ኃጢአት ይቅር ይል የነበረው ምንን መሠረት አድርጎ ነው? (ሮም 3:24, 25)
ቁ. 3፦ የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ የሚሰብኩት ለምንድን ነው? (rs ገጽ 206 አን. 4 እስከ ገጽ 207 አን. 3)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ በታኅሣሥ ወር የምናበረክተው ጽሑፍ። በውይይት የሚቀርብ። በታኅሣሥ ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ይዘት ከተናገርክ በኋላ አንድ ወይም ሁለት አቀራረቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።
20 ደቂቃ፦ “የአንድን አስፋፊ የማያምን የትዳር ጓደኛ መርዳት ትችላላችሁ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። የማያምን የትዳር ጓደኛ ለነበረ (እህትም ልትሆን ትችላለች) አንድ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ። ጉባኤው ለእውነት ፍላጎት እንዲያድርበት የረዳው እንዴት ነው?