የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/10 ገጽ 7
  • ኅዳር 29 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኅዳር 29 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ኅዳር 29 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
km 11/10 ገጽ 7

ኅዳር 29 የሚጀምር ሳምንት

ኅዳር 29 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 21

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 5 አን. 10-17

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 6-9

ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 6:12-21

ቁ. 2፦ የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰደዱት ለምንድን ነው? (rs ገጽ 207 አን. 5 እስከ ገጽ 208 አን. 1)

ቁ. 3፦ ‘ምንጊዜም ክፉውን በመልካም ማሸነፍ’ የምንችልባቸው መንገዶች (ሮም 12:21)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 54

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ “ጸሎትና ማሰላሰል—ቀናተኛ ለሆኑ አገልጋዮች አስፈላጊ ናቸው።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አድማጮች የሚያሰላስሉት መቼ እንደሆነ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ ‘ለይሖዋ መባ አድርገን እናቅርብ።’ በኅዳር 15, 2010 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 20-21 ላይ ተመሥርቶ በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።

10 ደቂቃ፦ በታኅሣሥ ወር መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። በውይይት የሚቀርብ። በአንድ ወይም በሁለት ደቂቃዎች ውስጥ የመጽሔቶቹን ይዘት ተናገር። ከዚያም ሁለት ወይም ሦስት ርዕሶችን ምረጥና መጽሔቶቹን ለማስተዋወቅ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዲሁም የትኛውን ጥቅስ ማንበብ እንደሚችሉ አድማጮችን ጠይቅ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 46

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ