ታኅሣሥ 6 የሚጀምር ሳምንት
ታኅሣሥ 6 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 10-14
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 13:1-12
ቁ. 2፦ ይሖዋ ለታማኝ አገልጋዮቹ ጥበቃ የሚያደርገው እንዴት ነው? (መዝ. 37:28)
ቁ. 3፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ “እናንተ ዓለምን ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት ለምን አትካፈሉም?” (rs ገጽ 208 አን. 2 እስከ ገጽ 209 አን. 2)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት የተባለውን ብሮሹር ሲያበረክቱ አሊያም በብሮሹሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት ሲያደርጉ ያገኙትን ተሞክሮ እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።
15 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ በአገልግሎት ላይ ለሰዎች አክብሮት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 190 እስከ ገጽ 192 አንቀጽ 2 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።