ታኅሣሥ 13 የሚጀምር ሳምንት
ታኅሣሥ 13 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 15-19
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 15:8-19
ቁ. 2፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ “ክርስቲያኖች ምሥክሮች መሆን የሚኖርባቸው ለይሖዋ ሳይሆን ለኢየሱስ ነው” (rs ገጽ 209 አን. 3)
ቁ. 3፦ የይሖዋ አምላኪዎች እንደመሆናችን መጠን ክብር ባለው መንገድ መመላለስ የምንችለው እንዴት ነው?
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ የ2011 ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት። በትምህርት ቤቱ የበላይ ተመልካች የሚቀርብ ንግግር። ከ2011 ፕሮግራም ላይ ለጉባኤው የሚያስፈልጉ አንዳንድ ነጥቦችን ጥቀስ። ረዳት ምክር ሰጪው ያለውን ኃላፊነት ተናገር። ሁሉም ክፍል ሲሰጣቸው ተገኝተው በማቅረብ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጎላ ያሉ ነጥቦች ላይ ሐሳብ በመስጠት እንዲሁም ከአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ላይ በየሳምንቱ የሚሰጡትን ሐሳቦች ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ትጉዎች እንዲሆኑ አበረታታ።
15 ደቂቃ፦ “በምታገኙት አጋጣሚ ሁሉ ተጠቀሙበት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። የተሰጡትን አንድ ወይም ሁለት ሐሳቦች በመጠቀም ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።