ታኅሣሥ 20 የሚጀምር ሳምንት
ታኅሣሥ 20 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 20-24
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 20:1-12
ቁ. 2፦ ንጹሑን ቋንቋ መማርና መናገር ምን ነገሮችን ይጨምራል? (ሶፎ. 3:9)
ቁ. 3፦ ኢየሱስ ክርስቶስ በእርግጥ በሕይወት የኖረ ሰው ነበር? (rs ገጽ 210 አን. 1 እስከ ገጽ 211 አን. 1)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ ሞክራችሁታል? በውይይት የሚቀርብ። በቅርቡ በመንግሥት አገልግሎታችን ላይ በወጡት በሚከተሉት ርዕሶች ውስጥ የተሰጡትን ሐሳቦች በንግግር መልክ በአጭሩ ከልስ፦ “በመጀመሪያው ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዴት እንደሚካሄድ ለሰዎች አሳይታችሁ ታውቃላችሁ?” እና “አዲሶች እንዲሰብኩ ማሠልጠን የሚቻልበት መንገድ” (km 5/10) እንዲሁም “መደበኛ ባልሆነ መንገድ መመሥከር ትችላላችሁ!” (km 8/10)። አድማጮች በእነዚህ ርዕሶች ላይ የቀረቡትን ሐሳቦች እንዴት በተግባር ላይ እንዳዋሉና ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ።
15 ደቂቃ፦ “ልጆቻችሁ የምሥራቹ አገልጋዮች እንዲሆኑ አሠልጥኗቸው።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። ዕድሜያቸውን ግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ ግቦችን እንዲያወጡና እነዚህ ግቦቻቸው ላይ እንዲደርሱ ወላጆቻቸው የረዷቸው በየትኞቹ መንገዶች እንደሆነ ለይተው እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።