የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች
የዓመቱ የአገልግሎት ሪፖርት የተጠናቀረ ሲሆን የአስፋፊዎች ቁጥር ዘጠኝ ሺ ያለፈ መሆኑን ስንገልጽላችሁ ደስ ይለናል። ነሐሴ ላይ 9,009 አስፋፊዎች ሪፖርት አድርገዋል። የዓመቱ ጭማሪ 3 በመቶ ነበር። ነሐሴ ላይ የአስፋፊ አማካይ ሰዓት 13.6 ሲሆን አማካይ የጥናት ቁጥር ደግሞ 0.4 ነበር። በዓመቱ ውስጥ 537 ሰዎች ተጠምቀዋል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።