ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ታኅሣሥ፦ ታላቅ ሰው ወይም ከታላቁ አስተማሪ ተማር፤ ጥር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
◼ በ2012 የመታሰቢያው በዓል የሚከበረው ሐሙስ፣ ሚያዝያ 5 ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ይሆናል።