የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/11 ገጽ 8
  • የካቲት 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የካቲት 7 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 1/11 ገጽ 8

የካቲት 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

የካቲት 7 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 25 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 8 አን. 23-29 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ነህምያ 5-8 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ነህምያ 6:1-13 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ እንግዳ ተቀባይነትን በሚመለከት ከሊዲያ፣ ከጋይዮስና ከፊልሞና ምን እንማራለን? (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ በዮሐንስ 20:28 ላይ የተመዘገበው የቶማስ አነጋገር ኢየሱስ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ያረጋግጣል?—rs ገጽ 214 አን. 2-4 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 47

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ተሰጥዎህን በአገልግሎት ላይ እየተጠቀምክበት ነው? በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 75 አንቀጽ 4 እስከ ገጽ 76 አንቀጽ 2 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ስትሰብክም ሆነ ስታስተምር ትክክለኛ መረጃ አስተላልፍ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 223 ከአንቀጽ 1 እስከ 5 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ።

መዝሙር 13 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ