የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/11 ገጽ 4
  • መጋቢት 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጋቢት 7 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 2/11 ገጽ 4

መጋቢት 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

መጋቢት 7 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 28 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 9 አን. 28-35 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ አስቴር 6-10 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ አስቴር 7:1-10 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ኢየሱስ የሚሰገድለት መሆኑ እርሱ እግዚአብሔር መሆኑን ያረጋግጣል?​—rs ገጽ 216 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ኢየሱስ የእምነታችን ዋና ወኪልና ፍጹም አድራጊ የሆነበት ምክንያት​—ዕብ. 12:2 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 10

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ አሳማኝ ማስረጃ በማቅረብ አስተምሩ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 255-257 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። አንድ ወይም ሁለት ነጥቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ትራክቶችን በሚገባ ተጠቀሙባቸው። በውይይት የሚቀርብ። በጉባኤያችሁ ከሚገኙት ትራክቶች ውስጥ አንዳንዶቹን ጥቀስ። ትራክቶቹን በየትኞቹ አጋጣሚዎች መጠቀም እንደሚቻል እንዲሁም የሰዎችን ትኩረት እንዲስቡ የሚያደርጓቸውን ነጥቦች ጥቀስ። ትራክቶችን በሚገባ የተጠቀሙባቸው እንዴት እንደሆነ እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

መዝሙር 35 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ