ሚያዝያ 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሚያዝያ 4 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 43 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 10 አን. 10-19 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 16-20 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኢዮብ 18:1-21 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ኢየሱስ ሥጋዊ አካሉን ወደ ሰማይ ይዞት ሄዷል?—rs ገጽ 218 አን. 3-6 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ጥሩ አመለካከት ያላቸው ገዥዎች የይሖዋ ምሥክሮችን የሚያደንቁት ለምንድን ነው?—ሮም 13:3 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ የ2011 የዓመት መጽሐፍን (እንግሊዝኛ) በጥሩ ሁኔታ ተጠቀሙበት። በውይይት የሚቀርብ። “ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ” የሚለውን ከልስ። ከዓመት መጽሐፉ ላይ አበረታች ሆኖ ያገኙትን ተሞክሮ በአጭሩ እንዲናገሩ ጥቂት አስፋፊዎችን አስቀድመህ አዘጋጅ። በተጨማሪም አድማጮች ከዓለም አቀፉ ሪፖርት ላይ ያስደነቃቸውን ነገር እንዲናገሩ ጋብዝ። ሁሉም የዓመት መጽሐፉን ከዳር እስከ ዳር እንዲያነቡ በማበረታታት ክፍሉን ደምድም።
15 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
መዝሙር 45 እና ጸሎት