ሚያዝያ 25 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሚያዝያ 25 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 14 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 11 አን. 12-20 እና በገጽ 197 ላይ የሚገኘው ሣጥን (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 33-37 (10 ደቂቃ)
የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ (20 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። “ከማስቀመጥ ይልቅ ተጠቀሙባቸው።” በንግግር የሚቀርብ። በጉባኤው ውስጥ የተከማቹ የቆዩ ጽሑፎች ካሉ አድማጮች እንዲያውቁት አድርግ።
30 ደቂቃ፦ “በመንፈሳዊ የምንታደስበት የሦስት ቀን ስብሰባ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። “የ2011 የአውራጃ ስብሰባ ማሳሰቢያዎች” የሚለውን ተወያዩበት። አንቀጽ 5 ላይ ስትወያዩ የመጋበዣ ወረቀቱን ለማበርከት ጉባኤው ስላደረገው ዝግጅት እንዲናገር የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹን ጋብዝ።
መዝሙር 20 እና ጸሎት