ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ሐምሌና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች። ቀጥሎ ከተጠቀሱት ብሮሹሮች ውስጥ ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል፦ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፣ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ነቅተህ ጠብቅ!፣ ሪል ፌይዝ—ዩር ኪ ቱ ኤ ሃፒ ላይፍ (ለሙስሊሞች)፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የሙታን መናፍስት—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ ዘ ሮድ ቱ ኤቨርላስቲንግ ላይፍ—ሃቭ ዩ ፋውንድ ኢት?፣ ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፣ የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው—እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ? እና የምትወዱት ሰው ሲሞት። መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምናገኛቸው በመጀመሪያው ቀን ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት እናድርግ።
◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ አረብኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት፤ ቻይንኛ፦ ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? እንግሊዝኛ፦ የ2011 የዓመት መጽሐፍ (በሲዲም ይገኛል)፤ ፈረንሳይኛ፦ የ2011 የዓመት መጽሐፍ፤ ሲዳምኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ታጋሎግ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት።
◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ የሕይወት ዓላማ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት፣ የአገልግሎት መጽሐፍ፣ ማመራመር፤ ትራክቶች፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? እንዲሁም ትራክት ቁ. 15, 19 እና 27፤ አረብኛ፦ ከአምላክ ፍቅር፤ ቻይንኛ፦ ላስቲንግ ፒስ እና ትራክት ቁ. 21 (የቤተሰብ ሕይወት)፤ ቀለል ባለ ቻይንኛ፦ ኤ ሳቲስፋይንግ ላይፍ፣ የሕይወት ዓላማ፤ ትራክቶች፦ ትራክት ቁ. 15 እና 27፤ እንግሊዝኛ፦ ኤ ሳቲስፋይንግ ላይፍ፣ የቤተሰብ ደስታ፣ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣ አዋጅ ነጋሪዎች፣ የወጣቶች ጥያቄ—1፤ ኮንኮርዳንስ፣ ኢንዴክስ 30-85፤ ኦሮምኛ፦ ትራክት ቁ. 14፤ ሲዳምኛ፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? ስዋሂሊ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ትግርኛ፦ ትራክት ቁ. 19, 20, 21።