ሐምሌ 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሐምሌ 4 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 8 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 14 አን. 10-15 እና ከገጽ 248-251 ላይ የሚገኘው ሣጥን (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መዝሙር 60-68 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ መዝሙር 62:1 እስከ 63:5 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ በሐጌ 2:7 ፍጻሜ ውስጥ ምን ድርሻ ሊኖረን ይችላል? (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ የመንግሥቱ ገዥዎች የሚሆኑት እነማን ናቸው?—rs ገጽ 227 አን. 2-4 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
3 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ‘የራሴ ሃይማኖት አለኝ’ የሚል ሰው ሲያጋጥመን። ማመራመር በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 18 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 19 አንቀጽ 6 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ውጤታማ ሆኖ ያገኙት ሌላ መልስ ካለ እንዲናገሩ ጋብዝ። ወንድሞች ዘዴኛ እንዲሆኑና ግትር አቋም ያላቸውን ሰዎች ከመጫን እንዲቆጠቡ አሳስባቸው። በቀረቡት ሐሳቦች ላይ የተመሠረቱ አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።
7 ደቂቃ፦ ምን ትምህርት እናገኛለን? በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ ሉቃስ 9:57-62ን እና ሉቃስ 14:25-33ን አንብቡ። ከዚያም እነዚህ ጥቅሶች ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ እንዴት እንደሚረዱን ተወያዩበት።
15 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
መዝሙር 50 እና ጸሎት