የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/11 ገጽ 1
  • ሐምሌ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሐምሌ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሐምሌ 11 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 7/11 ገጽ 1

ሐምሌ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሐምሌ 11 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 34 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 14 አን. 16-20 እና ከገጽ 252-255 ላይ የሚገኘው ሣጥን (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መዝሙር 69-73 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ መዝሙር 72:1-20 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የአምላክ መንግሥት በሰብዓዊ መስተዳድሮች ላይ ምን ያስከትላል?​—rs ገጽ 227 አን. 5-6 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ወጣቶች ከንጉሥ ሕዝቅያስና ከንጉሥ ኢዮስያስ ምን ትምህርት ሊያገኙ ይችላሉ? (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 50

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ በጥያቄዎች በመጠቀም ጥሩ አድርጎ ማስተማር​—ክፍል 3። የአገልግሎት ትምህርት ቤት በተባለው መጽሐፍ ገጽ 239 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ። የቀረቡትን ነጥቦች በመጠቀም አንድ ወይም ሁለት አጠር ያሉ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ “ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

10 ደቂቃ፦ ይበልጥ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ለይታችሁ እወቁ። (ፊልጵ. 1:10) የሙሉ ቀን ሥራ ወይም ከባድ የቤተሰብ ኃላፊነት እያለባቸውም በአገልግሎት አዘውትረው በቅንዓት ለሚካፈሉ አንድ ወይም ሁለት የቤተሰብ ራሶች ቃለ ምልልስ አድርግ። ፕሮግራማቸው የተጣበበ ቢሆንም ለአገልግሎት ጊዜ የሚያገኙት እንዴት ነው? በአገልግሎት አዘውትረው መካፈላቸው እነሱንም ሆነ ቤተሰባቸውን የጠቀመው እንዴት ነው?

መዝሙር 25 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ