የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/11 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 7/11 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ሐምሌና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች። ቀጥሎ ከተጠቀሱት ብሮሹሮች ውስጥ ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል፦ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፣ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ነቅተህ ጠብቅ!፣ ሪል ፌይዝ​—ዩር ኪ ቱ ኤ ሃፒ ላይፍ (ለሙስሊሞች)፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የሙታን መናፍስት​—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ ዘ ሮድ ቱ ኤቨርላስቲንግ ላይፍ​—ሃቭ ዩ ፋውንድ ኢት?፣ ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፣ የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው​—እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ? እና የምትወዱት ሰው ሲሞት። መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምናገኛቸው በመጀመሪያው ቀን ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት እናድርግ። ጥቅምት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ፍላጎት ያለው ሰው ስታገኙ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ትራክት አበርክቱለት፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ