የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 8/11 ገጽ 8
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 8/11 ገጽ 8

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ነሐሴ፦ ብሮሹሮች። ቀጥሎ ከተጠቀሱት ብሮሹሮች ውስጥ ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል፦ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፣ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ነቅተህ ጠብቅ!፣ ሪል ፌይዝ—ዩር ኪ ቱ ኤ ሃፒ ላይፍ (ለሙስሊሞች)፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የሙታን መናፍስት—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ ዘ ሮድ ቱ ኤቨርላስቲንግ ላይፍ—ሃቭ ዩ ፋውንድ ኢት?፣ ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፣ የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው—እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ? እና የምትወዱት ሰው ሲሞት። መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምታነጋግሩበት በመጀመሪያው ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። ጥቅምት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ፍላጎት ያለው ሰው ስታገኙ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ትራክት አበርክቱለት፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። ኅዳር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው? ከዚህ ብሮሹር ጋር ወይም ደግሞ በዚህ ብሮሹር ፋንታ በሐምሌና በነሐሴ ወር ያበረከትነውን ማንኛውንም ባለ 32 ገጽ ብሮሹር መጠቀም ይቻላል።

◼ ጂሆቫስ ዊትነስስ—ፌይዝ ኢን አክሽን ፓርት 1፣ አውት ኦቭ ዳርክነስ (የይሖዋ ምሥክሮች ያሳዩት በተግባር የተደገፈ እምነት፣ ክፍል 1፦ ከጨለማ መውጣት) እና ዎንደርስ ኦቭ ክርኤሽን ሪቪል ጎድስ ግሎሪ (አስደናቂ የፍጥረት ሥራዎች የአምላክን ክብር ይገልጣሉ) የተሰኙትን ሁለት ፊልሞች በቅርቡ በምናደርጋቸው የአገልግሎት ስብሰባ ክፍሎች ላይ እንከልሳለን። ፊልሞቹን ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ በተቻለ ፍጥነት በጉባኤው በኩል ማዘዝ ይኖርባችኋል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ