የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/11 ገጽ 1
  • ጥቅምት 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥቅምት 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥቅምት 10 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 10/11 ገጽ 1

ጥቅምት 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥቅምት 10 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 44 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 18 ከአን. 10-17 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ምሳሌ 7-11 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ምሳሌ 8:1-21 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ “የአምላክ መንግሥት በእኔ ዕድሜ አይመጣም”​—rs ገጽ 233 አን. 4, 5 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ “እጅግ ጻድቅ” እንዳንሆን የሚያስጠነቅቀን ለምንድን ነው?​—መክ. 7:16 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 55

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

15 ደቂቃ፦ ሞክራችሁታል? በውይይት የሚቀርብ። በቅርቡ በመንግሥት አገልግሎታችን ላይ በወጡት በሚከተሉት ርዕሶች ውስጥ የተሰጡትን ሐሳቦች በንግግር መልክ በአጭሩ ከልስ፦ “እሁድ ቀን በአገልግሎት መካፈል ትችላላችሁ?” (km 5/11) እንዲሁም “በመንገድ ላይ ውጤታማ ምሥክርነት መስጠት” (km 6/11)። አድማጮች በእነዚህ ርዕሶች ላይ የቀረቡትን ሐሳቦች እንዴት በተግባር ላይ እንዳዋሉና ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ።

15 ደቂቃ፦ “የቤቱ ባለቤት ነጥቡን ራሱ እንዲያመዛዝን መርዳት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንቀጽ 3 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ አንድ አስፋፊ በክልላችሁ ለሚነሳው የተለመደ ጥያቄ ወይም ተቃውሞ ድርቅ ያለ መልስ ሲሰጥ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ከዚያም አስፋፊው ለዚሁ ጥያቄ ወይም ተቃውሞ የቤቱ ባለቤት የማመዛዘን ችሎታውን እንዲጠቀም በሚያደርግ መንገድ ሲመልስ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 28 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ