ኅዳር 14 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ኅዳር 14 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 49 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 2 ከአን. 1-6 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መክብብ 1-6 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ መክብብ 6:1-12 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የዓመፅ መብዛት ምን ያመለክታል?—rs ገጽ 237 አን. 1, 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ እውነተኛ ክርስቲያኖች በሮም 12:19 ላይ የሚገኘውን ምክር ተግባራዊ የሚያደርጉት ለምንድን ነው? (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ ‘የልግስና ስጦታ ለመስጠት የሚያስችል መብት’ በማግኘትህ ደስተኛ ነህ? በኅዳር 15, 2011 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 22, 23 ላይ ተመሥርቶ በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።
15 ደቂቃ፦ “ዘሩ እንዲያድግ ውኃ መጠጣት አለበት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንቀጽ 3ን ከተወያያችሁ በኋላ አንድ አስፋፊ ተመላልሶ መጠየቅ ለማድረግ ሲዘጋጅ የሚያሳይ መነባንብ እንዲቀርብ አድርግ። አስፋፊው ያነጋገረውን ሰው በተመለከተ የጻፈውን ማስታወሻ ይመለከታል፤ ከዚያም ቀደም ሲል ለግለሰቡ አንስቶለት የነበረውን ጥያቄ እንዴት እንደሚመልስለት እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅሞ ጥናት እንዴት እንደሚያስጀምረው ያስባል። ተመላልሶ መጠየቅ ምን ነገሮችን እንደሚያካትት የተደራጀ ሕዝብ የተባለውን መጽሐፍ ገጽ 85 አንቀጽ 3 ላይ ያለውን ሐሳብ በአጭሩ ከልስ።
መዝሙር 44 እና ጸሎት