ኅዳር 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ኅዳር 21 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 53 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 2 ከአን. 7-10 እና ሣጥን (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መክብብ 7-12 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ መክብብ 9:13 እስከ 10:11 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ፍቅር አይቀናም—1 ቆሮ. 13:4 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ የመጨረሻው ዘመን ምልክት እውነተኛ ክርስቲያኖችን የሚነካው እንዴት ነው?—rs ገጽ 238 አን. 2, 3 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። የጥያቄ ሣጥን። በንግግር የሚቀርብ።
15 ደቂቃ፦ ስደት የከፈተው ለመመሥከር የሚያስችል አጋጣሚ። (ሉቃስ 21:12, 13) በ2011 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 153 አንቀጽ 1፤ ገጽ 179 አንቀጽ 1, 2 እና ገጽ 203 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 204 መጨረሻ ድረስ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
10 ደቂቃ፦ በታኅሣሥ ወር የምናበረክተው ጽሑፍ። በውይይት የሚቀርብ። በታኅሣሥ ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ይዘት ከተናገርክ በኋላ አንድ ወይም ሁለት አቀራረቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።
መዝሙር 35 እና ጸሎት