የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/11 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 11/11 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ኅዳር፦ መጽሐፍ ቅዱስ​—የያዘው መልእክት ምንድን ነው? ከዚህ ብሮሹር ጋር ወይም ደግሞ በዚህ ብሮሹር ፋንታ በሐምሌና በነሐሴ 2011 ያበረከትነውን ማንኛውንም ባለ 32 ገጽ ብሮሹር መጠቀም ይቻላል። ታኅሣሥ፦ እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው። የቤቱ ባለቤት ልጆች ካሉት ከታላቁ አስተማሪ ተማር ወይም የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ የተባሉትን መጽሐፎች አበርክቱ። ጥር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምታነጋግሩበት በመጀመሪያው ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ​—የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?

◼ ለዓለም አቀፉ ሥራ የገንዘብ መዋጮ ለማድረግ ቼኮችን ወደ ቅርንጫፍ ቢሮ የሚልኩ ሁሉ ገንዘቡ ለ“የይሖዋ ምሥክሮች” (Yeyihowa Misikiroch) የሚከፈል መሆኑን ማመልከት ይኖርባቸዋል። የቅርንጫፍ ቢሮው የፖስታ አድራሻ የሚከተለው ነው፦ ፖ. ሣ. ቁ. 5522፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ የዳንኤልን ትንቢት፣ የቤተሰብ ደስታ፣ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት፤ ቻይንኛ፦ ክሪኤሽን፣ ክሪኤተር፣ የሕይወት ዓላማ፣ T-15፣ T-19፣ T-27፤ እንግሊዝኛ፦ ሮድ ቱ ፓራዳይዝ፣ T-24፣ T-71፣ T-72፤ ኦሮምኛ፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ?፤ ትግርኛ፦ T-22፤ ወላይትኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ