የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/11 ገጽ 4
  • ታኅሣሥ 5 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታኅሣሥ 5 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ታኅሣሥ 5 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 11/11 ገጽ 4

ታኅሣሥ 5 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ታኅሣሥ 5 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 29 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 2 ከአን. 20-23 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 1-5 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 3:16 እስከ 4:6 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የጥድፊያ ስሜታችንን ጠብቀን መኖር የሚገባን ለምንድን ነው? (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ አሁን ያለንበት ሥርዓት ከጠፋ በኋላ በምድር ላይ የሚተርፍ ሰው ይኖር ይሆን?​—rs ገጽ 240 ከአን. 1-4 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 12

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ አንድ ሰው ገናን የማታከብርበትን ምክንያት ቢጠይቅህስ። በማመራመር መጽሐፍ ከገጽ 176 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 179 አንቀጽ 3 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አንድ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ለአገልግሎት ተዘጋጁ። በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (1) ለሚከተሉት የአገልግሎት ዘርፎች ዝግጅት የምታደርጉት እንዴት ነው? (ሀ) ከቤት ወደ ቤት ለመመሥከር፣ (ለ) ተመላልሶ መጠየቅ ለማድረግ እንዲሁም (ሐ) መደበኛ ባልሆነ መንገድ ለመመሥከር (2) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ከመምራታችን በፊት ሁልጊዜ መዘጋጀት ያለብን ለምንድን ነው? (3) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ እንዲዘጋጅ ለመርዳት ምን ታደርጋላችሁ? (4) ጥሩ ዝግጅት ማድረግ በአገልግሎት ይበልጥ ደስተኞች ለመሆን የሚረዳችሁ እንዴት ነው? (5) ለአገልግሎታችን ስንዘጋጅ ይሖዋ የሚደሰተው ለምንድን ነው?

መዝሙር 10 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ